ለጥንቃቄ ያህል ጨርሰው ሳያነብቡ እንዳያቋርጡት፡፡ እንዲሁም ለሚወዱት ሰው ሁሉ ሼር ያድርጉት::


ለጥንቃቄ ያህል

ጨርሰው ሳያነብቡ እንዳያቋርጡት፡፡ እንዲሁም ለሚወዱት ሰው ሁሉ ሼር ያድርጉት::

የማናስተውላቸው ልምዶቻችን አንዳንዶቹ ለከፋ የጤና ችግር እንደሚዳርጉ አስበውት ያውቃሉ ? መልካም የሳምንቱ መጨረሻ ቀን እያልን ለጥንቃቄ ይችን ጽሁፍ እነሆ ብለናል፡፡

☞ ሞባይሎትን በፍጹም ቻርጅ ላይ አድርገው አይጠቀሙ
☞ የሞባይል ካርድ ሲገዙ በጥፍርዎ አይፋቁት፡፡ ምክንያቱም ቁጥሩ የተሸፈነው በሲሊቨር ናይትሮ ኦክሳይድ ስለሆነ ለቆዳ ካንሰር ተጋላጭ ያደርጎታል፡፡
☞ በሞባይል ስልክ ሲነጋገሩ በግራ ጆሮዎ ብቻ ይነጋገሩ፡፡
☞ መድኃኒት በቀዝቃዛ ውሃ አይውሰዱ፡፡
☞ ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኋላ ከበድ ያለ ምግብ አይውሰዱ፡፡
☞ ውሃ ጠዋት አብዝተው ማታ ግን በጥቂቱ ይጠጡ፡፡
☞ የተሻለ የእንቅልፍ ሰዓት የሚባለው ከምሽቱ 4:00 ሰዓት እስከ 10:00 ያለው ነው፡፡
☞ መድኃኒት ከወሰዱ ወይም ከተመገቡ በኋላ ወዲያው አይተኙ፡፡
☞ የስልክዎ ባትሪ መጠን እጅግ ዝቅተኛ ከሆነ ስልክ አያንሱ፡፡ ምክንያቱም በዚህ ሰዓት ‘ራዴሽኑ’ በ1000 እጥፍ ይጠነክራል፡፡☞ፕላስቲክ ‘React’ ስለሚያደርግ ሻይ በፕላስቲክ ዕቃ አይጠጡ ምግብንም በPolythene ወረቀት ላይ አይመገቡ፡፡
☞አሁኑኑ ሼር ያድርጉት
source Sci-tech ሳይቴክ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *