በሳይንስ የተረጋገጡ 16 የማር ጥቅሞች በቅድሚያ ሼር ያድርጉት


በሳይንስ የተረጋገጡ 16 የማር ጥቅሞች
በቅድሚያ ሼር ያድርጉት

1. አለርጂን ይከላከላል
2. ሀይል ይሰጣል
3. የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል
4. ሳልን ይከላከላል
5. የዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል
6. ፎሮፎርን ይከላከላል
7. ቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል በፍጥነት እንዲያገግም ያደርጋል
8. በሰውነት ላይ የሚወጣን ሽፍታ ያስወግዳል
9. የቆዳ ድርቀትን ይከላከላል
10. የጨጓራ አሲድ ሾልኮ ወደ ሌላ አካል እንዳይሄድ ይከላከላል
11. የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል
12. ብጉርን ያጠፋል
13. ስንፈተ-ወሲብን ይከላከላል
14. ሳይነስና ከሳይነስ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህመሞች ይከላከላል
15. የፈንገስ ኢንፌክሽንን ለማከም ያስችላል
16. የድድ ህመምን ለማከም ያገለግላል
17. አሁኑኑ ሼር ያድርጉት

—————–
ምንጭ፡- STICEthiopia and well being secrets and Sci-tech ሳይቴክ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *