ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢፌዲሪ የመድሃኒት ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለፁ የስራ መደቦች ላይ መመዘኛውን የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ (የፋይናንስ ንብረት ኦዲተር I) ደወሞዝ (3911) የትምህርት ደረጃ(በአካወንቲንግ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ)
የስራ ልምድ (0/4 ዓመት) ብዛት (1)
1. የስራ መደብ (የፋይናንስ ንብረት ኦዲተር II) ደወሞዝ (5009) የትምህርት ደረጃ(በአካወንቲንግ ማስተርስ/ዲግሪ) የስራ ልምድ (0/2 ዓመት) ብዛት (1)
የስራ መደብ (የፋይናንስ ንብረት ኦዲተር III) ደወሞዝ (6488) የትምህርት ደረጃ(በአካወንቲንግ ማስተርስ/ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ) የስራ ልምድ (2/4/8 ዓመት) ብዛት (1)
የስራ መደብ (የክዋኔ ኦዲተር I ) ደወሞዝ (3911) የትምህርት ደረጃ(በአካወንቲንግ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ) የስራ ልምድ (0/4 ዓመት) ብዛት (1)
የስራ መደብ (ትራንዚተር I ) ደወሞዝ (5009) የትምህርት ደረጃ(በአካወንቲንግ ባንክና ኢንሹራንሽ ማስተርስ/ዲግሪ ወይም በፋርማሲ ዲፕሎማ ) የስራ ልምድ (0/2/6 ዓመት) ብዛት (1)

ማሳሰቢያ፡-
የስራ ቦታ አ.አ
የመመዝገቢያ ቦታ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፖታል ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ወይም በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ይህ ማስታወቂያ በወጣ ተከታታይ 5 ቀን በሰው ሃይሎች አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይቻላል
ለበለጠ መረጃ 011-213-1145 ይደውሉ

የኢትዮፕያ ሲቪል አቪኤሽን ባለስልጣን መስፈርቱን የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1. አሲስታንት ኤር ክራፍት ኮንትሮለር (assistant air traffic controller)
በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ፊይዚክስ ፣ ማቲማቲክስ፣ እስታቲክስ እና ጂኦግራፊ ዲግሪ
የስራ ልምድ 0 ዓመት
ብዛት 26
የስራ ቦታ፡- አ.አ፣ አሶሳ፣ ሽሬ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ባሌ ሮቤ፣ ቀብሬ ዳህር፣ ጋምቤላ፣ አርባምንጭ፣ ጎዴ፣ ሁመራ፣ ጎንደር

  1. ሲ.ኤን.ኤስ ቴክኒሺያን 1 (CNS technician 1)
    በኤሌክትሪካል፣ ኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪንግ ዲግሪ
    የስራ ልምድ 0 ዓመት
    ብዛት 24
    የስራ ቦታ፡-አሶሳ፣ ሽሬ፣ ጂንካ፣ አክሱም፣ ባሌ ሮቤ፣ ጋምቤላ፣ ጅጅጋ፣ጎዴ፣ ሐዋሳ፣ ሰመራ

ማሳሰቢያ
– አመልካቾች 2006፣2007፣2008 እና 2009 ብቻ መሆን ይኖርባቸዋል
– የመመረቂያ ነጥብ 2.74 እና ከዚያ በላይ
– አመልካቾች አ.አ፣ጅማ፣ መቀሌ፣ ባህር ዳር እና ድሬ ዳዋ ባሉን ቢሮዎች ሄዳቹ መመዝገብ ትችላላቹ
– የመመዝገቢያ ቀን ህዳር 4 እስከ ህዳር 15

ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 978 መላክ ትችላላችሁ ወይም በፋክስ 011 66 50 281
ለበለጠ መረጃ 011 66 50 267 ይደውሉ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ለ2008/2009
ስኳር ኮርፖሬሽን ከዚኅ በታች በተዘረዘሩት ሙያዎች ላይ እጩ ምሩቃንን መልምሎ በማሰልጠን ብቃታቸውን ካረጋገጠ በኋላ በቋሚነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል
1. መካኒካል ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ (0 ዓመት)
2. ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ (0 ዓመት)
3. አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ (0 ዓመት)
4. መስኖ/ኢሪጌሽን ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ (0 ዓመት)
5. አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ (0 ዓመት)
6. ኢንደስትሪል ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ (0 ዓመት)

ማሳሰቢያ
መመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.8 ለሴቶች 2.25
የምዝገባ ቦታ፡- ካሳንችስ ከንግድ ሚኒስቴር ጀርባ በሚገኘው የኪያሜድ ህንፃ በኮርፖሬሽን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 101
የምዘገባ ቀን፡- የህ ማስታወቂያ በወጣ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 20034-1000 አ.አ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *