የሆድ ድርቀት ዋና ዋና ምክንያቶች


የሆድ ድርቀት 11 ምክንያቶች

የሆድ ድርቀት ምክንያት ምንም አይነት የሜዲካል ትንታኔ የለውም፡፡ ችግሩ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ላይ አመዝኖ ይታያል፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን በእድሜ የገፉ ሰዎች ላይ ከወጣቶች ይልቅ ያመዝናል፡፡ የዚህ ምክንያት ደግሞ እድሜ በገፋ ቁጥር የሰዎች የሰውነት ብቃት ማነስና በተለያዩ በሽታዎች መጠቃት ነው ተብሎ ይገመታል፡፡

የሆድ ድርቀት ዋና ዋና ምክንያቶች

1. በቂ ውሃ አለመጠጣት
2. በቂ ፋይበር በዕለት ምግብ ውስጥ አለማካተት
3. በቂ እንቅስቃሴ አለማካሄድ
4. ከልክ በላይ መመገብ
5. ጭንቀት
6. የአንጀት ማለስለሻ መድሃኒቶችን አብዝቶ መጠቀም (ከጊዜ በኋላ የአንጀትb ጡንቻዎችን አድክሞ የአንጀት እንቅስቃሴን ይገድባል፡፡)
7. የስጋ ደዌና ሌሎች ተያያዥ በሽታዎች
8. አልሙኒየምና ካልሲየም የያዙ የአንቲ-አሲድ (Antacid) መድሃኒቶች
9. እርግዝና
10. የኪንታሮት በሽታ (Hemorrhoids)
11. የአንጀት ካንሰር….ወዘተ ናቸው፡፡
12. ሌላ ጊዜ የሆድ ድርቀትን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንደሚቻል መረጃ ይዘን የምንመጣ ሲሆን እስከዚያው ድረስ በሆድ ድርቀት ለተሰቃዩ ሰዎች ይቺን መረጃ ሼር እናድርግላቸው…

………………..
ምንጭ – ዋናው ጤና and scitech

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *