የአቦካዶ 10 የጤና ጥቅሞች ሌሎችም ያንብቡት፤ በተን በተን አድርጉት፡፡

የአቦካዶ 10 የጤና ጥቅሞች

ሌሎችም ያንብቡት፤ በተን በተን አድርጉት፡፡

1. በልብ በሽታ የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል፡፡
2. በቀን ከሚያስፈልገን ፋይበር(Fiber) ውስጥ 8% ያህሉን ከአቦካዶ እናገኛለን፡፡
3. የደም ስኳር መጠንን በማረጋጋት ይረዳናል፡፡
4. በተፈጥሮ የሚገኝ ጥሩ ሥብ(ፋት) መገኛ ነው፡፡
5. ከፍተኛ የሆነ የፖታሲየም ንጥረ ነገር ምንጭ ነው፡፡
6. ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡
7. በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል፡፡
8. የሚያምርና አንፀባራቂ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡
9. ፀረ-ኢንፍላሜሽን ነው፡፡
10. እርጅናን ይከላከላል፡፡

ሼርና ሼር

Source: ethiotena webmd and Sci-tech ሳይቴክ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *