ሰበር ዜና የዋልድባ መነኮሳት ተፈቱ


ሰበር ዜና የዋልድባ መነኮሳት ተፈቱ

ለበርካታ ጊዜ በማረሚያ ቤት የቆዩት እንዲሁም በፍርድ ቤት ቀጠሮ ሲመላለሱ የቆዩት የዋልድባ መነኮሳት ዛሬ ተፈቷል። የዋልድባ መነኮሳት በማረሚያ ቤት የጀመሩትን ጾም ከእስር ነጻ ሆነው በሚወዱት ገዳማቸው ፋሲካን ሊያከብሩ ነው ።

እንኳን ደስ አላችሁ!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *