የአቶ በረከት ስምዖንን የስራ መልቀቂያ ጥያቄን መንግስት ተቀበለ

የአቶ በረከት ስምዖንን የስራ መልቀቂያ ጥያቄን መንግስት ተቀበለ

የአቶ በረከት ስምዖንን የስራ መልቀቂያ ጥያቄን መንግስት ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2010 ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ክህዝብ ተወካዮች ምክር አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡትምላሽ አቶ በረከት ስምኦን የመልቀቂያ ጥያቄ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ አለመሆኑን ተናግረዋል።

አቶ በረከት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ምስጋና በማቅረብ መንግስት ውሳኔያቸውን እንደተቀበላቸው ነው የገለጹት።በሌላ በኩል የአቶ አባዱላ ገመዳ የመልቀቂያ ጥያቄ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበ በመሆኑ ውይይት እየተደረገበት ነው ብለዋል።ምንጭ (ኤፍ ቢ ሲ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *