የጥርስ መቦርቦር መንስኤ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶቹ በጣም ጠቀሚ መረጃ ነው ሼር ይደረግ

የጥርስ መቦርቦር (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የጥርስ መቦርቦር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ጀርሞች (ባክቴሪያ) ጥርሳችንን የሚያበሰብሱ አሲዶችን በሚያመነጩበት ጊዜ ነው፣ ይህም በጥርሳችን ላይ [...]