ስታጠባ እጅ ከፍንጅ ተያዘች – DAUGHTER BREASTFEEDING HER FATHER STARVING IN PRISON – A EUROPEAN EMOTIONAL STORY


አባቷ ታሰሮ በረሃብ እንዲሞት ይፈረድበታል፡፡ ልጅም አባቷን እስኪሞት ድረስ በየቀኑ ለማየት ይፈቀድላታል፡፡

ሆኖም ምንም አይነት ምግብ ይዛ እንዳትገባ በደንብ ትፈተሻለች፡፡ ግን በየቀኑ ጡቷን እንደዚህ ተደብቃ ታጠባው ነበር፡፡

ከእለታት 1 ቀን ስታጠባ እጅ ከፍንጅ ተያዘች፡፡ ለፍርድም ቀረበች፡፡

እራስ ወዳድ አለመሆኗ የፈራጆቹን ልብ አራራላት፡፡

እሷንም አባቷንም ነጻ አወጣላት፡፡

ሴት በፍቅር ከተሞላች እናትም እህትም ሚሰትም መሆን ትችላለች፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *