አሳዛኝ ዜና #Ethiopia #RIP ነብስ ይማር ።

አሳዛኝ ዜና #Ethiopia #RIP ነብስ ይማር ። 
ይህን ሽረት የተሰኝ በፎቶ የምትመለከቱትን ፊልም በመሪ ተዋናይነት ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ እና የትዳር አጋሩ ሰላማዊት አስማማው በድንቅ ብቃት ተወኑበት እንዲሁም ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታን ከጠንካራ ግጥማና ዜማዎቹ ውጪ በፊልም ጽሁፍ አገኘነው። የፊልሙም ምርቃት በብሄራዊ ቲያትር በቀይ ምንጣፍ ስነ ስርአት ሲካሄድ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ የድምጻዊውን ባለቤት ሰላማዊትን በአካል የታየችው ። ዛሬ ደግሞ ማረፏን ሰማን ። ያሳዝናል ! ለድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ አድናቂዎች ጓደኞች እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን እንመኛለን። mereja.com.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *