ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች ….መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ላይክ እና ሼር አድርጉን

ዋሪት የእንጨት ሥራዎች ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ
መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር
ይፈልጋል፡፡
1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የምርት ክፍል ምክትል ኃላፊ
ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት ምርቶችን በማምረትና በተጨማሪ ለ2 ዓመት ሰራተኞችን አስተባብሮ በማሠራት የሠራ
ብዛት፡ 1
2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ –የውጭ ገጠማ ሥራዎች ቡድን መሪ
ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳ ፋብሪካ በር፣ ኪችን ካቢኔት እና የግድግዳ ቁምሳጥኖች የመስራትና ተጨማሪ 2 ዓመት ሰራተኞችን አስተባብሮ በማሠራት ሥራ የሠራ
ብዛት፡ 2
3. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ –የውጭ ገጠማ ሥራዎች አናጺ
ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳ ፋብሪካ በር፣ ኪችን ካቢኔት እና የግድግዳ ቁምሳጥኖች የመግጠም ልምድ ያለው
ብዛት፡ 4
4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ –የእንጨት ሥራ ምርቶች አናጺ
ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ በዲፕሎማ የተመረቀ በተመሳሳ ድርጅት በእንቸት ሥራዎች በአናጺነት ቢያንስ ለ2 ዓመት የሠራ
ብዛት፡ 3
5. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት አናጺ
ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ የስራ ልምድ አይጠይቅም
ብዛት፡ 3
ለሁሉም የስራ ቦታዎች፡
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ለቡ መብራ ኃይል አደባባይ አከባቢ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ጾታ፡ አይለይም
How to Apply
የምዝገባ ቀን፡ ከህዳር 3 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አርሴማ ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የማምረቻ ፋብሪካችን ወይም
E-mail: wood.works@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡
ስልክ፡ 0114-710920/ 0116296272

Job Description
Awash Bank
Branch Manager Class IV Branch
Qualification & Experience: BA Degree in Business Administration, Management, Accounting, Banking & Finance, Economics or related discipline plus a minimum of 8 years of relevant banking experience of which 2 years in a supervisory position.
Skills Requirement: Knowledge of computer operation is mandatory
Place of Work:
1. Mendi Branch – Mendi Town
2. Hirmata Branch — Jimma Town
3. Wukro Branch — Wukro Town
Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
How to Apply
Interested applicants are invited to send their non-returnable application with CV and copies of relevant documents through the following address until Nov. 19, 2017. Awash Bank Deputy Chief Human Resources Management Office P.o.Box: 12638 Addis Ababa
Posted by: Zenawi
Company: Awash Bank
Location: Anywhere
State:
Job type: Full-Time
Salary: per company Scale
Job category: Banking & Insurance
Tags: awash – bank – employm –
Ethiopian Jobs
Job expires in: 10 days

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *