የተለያዩ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች እነሆ ለብዙዎች ይጠቅማልና ሼር አድርጉን

ቡና ጥራትና ምርመራ ሰርተፊኬሽን ማዕከል ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ ቦታዎች ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡
1. የስራ መጠሪያ፡ ሹፌር
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
የት/ት አይነት፡ ቀለም
ብዛት ፡ 01
የሥራ ቦታ፡ ድሬዳዋ
ደመወዝ፡ 00
ደረጃ፡ V
2. የስራ መጠሪያ፡ የሂሳብ ሰነድ አዘጋጅ
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 በሂሳብ ሰነድ አያያዝ/ አካንቲንግ እና ተዛማጅ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
ልዩ ችሎታ፡የኮምፒውተር ክህሎት
ብዛት ፡ 01
የሥራ ቦታ፡ አ.
ደመወዝ፡ 00
ደረጃ፡ X
3. የስራ መጠሪያ፡ የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 በፕሮኪዩርመንት ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በአካንቲንግ እና ተዛማጅ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
ልዩ ችሎታ፡የኮምፒውተር ክህሎት
ብዛት ፡ 01
የሥራ ቦታ፡ አ.
ደመወዝ፡ 00
ደረጃ፡ X
4. የስራ መጠሪያ፡ የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 በፕሮኪዩርመንት ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በአካንቲንግ እና ተዛማጅ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
ልዩ ችሎታ፡የኮምፒውተር ክህሎት
ብዛት ፡ 01
የሥራ ቦታ፡ አ.
ደመወዝ፡ 00
ደረጃ፡ IX
How to Apply
ማሳሰቢያ
አመልካቾች መንግስታዊ ካልሆኑ ድጅች የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ያላቸውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 30 ቀን 2010 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
የምዝገባ ቦታ፡ ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ተመዝጋቢዎች ድሬዳዋ መልካ መንገድ፣ ኩባ ካምፕ ችግኝ ጣቢያ በሚገኘው ድ/ቅ/ቡና ጥራት ምርመራና ሰርተፊኬሽን ማዕከል ስልክ፡ 0251113824
ለአዲስ አበባ ተመዝጋቢዎች ማዕከሉ ቢሮ ቁጥር 16 በግንባር ቀርቦ ማመልከት ይቻላል
አድራሻ አ.አ ን/ስ/ላ ክ/ከ ቀበሌ 1018 ቢሮ ማዘጋጃና ማከማቻ ግቢ ውስጥ የቡና ጥራት ምርመራ ሰርተፊኬሽን ማዕከል ስልክ፡ 0114400636/0114432308

Nile Source PLC
our company is looking for qualified workers for the following vacancies
1. Position: Documentation officer
Qualification: BA/ Diploma in Business Administration or related fields
Experience: 1/2 year
Gender: Female
2. Position: Liaison Officer
Qualification: Diploma/10+3 in Marketing and related fields
Experience: 1/2 year
Other Skill: Driving License
For All Position:
Work Place: Addiss Ababa
Salary: Negotiable and Attractive
How to Apply
Interested applicants who can fulfill the above requirements are invited to submit thier CV and application Letters along with thier Non returnable credential copies up to November 15, 2017 via Nile Source PLC P.O.BOX: 24400 Addis Ababa Mobile: 0911-229416

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *