10ቱ ምርጥ አባባሎች !”


10ቱ ምርጥ አባባሎች !”
1.ፈጣሪ ካልፈታው ገንዘብ ችግርህን አይፈታውም ፈጣሪ ካልሞላው ሰው ጎንህን አይሞላውም ፈጣሪ ካልገለጸ እውቀት ጥበብ አይሆንም

2.ይቺ ዓለም ለሁሉም እኩል ናት፡፡ ዛሬ ብታገኝ ነገ ታጣለህ ዛሬ ብታሸንፍ ነገ ትሸነፋለህ፡፡ ለሁሉም ጊዜ አለው የሚባል መዶሻ አለ፡፡ መልካምነት ዋጋ ያስከፍልሃልና ሁሌም ፍጹም መልካም ሰው ሁን

3.ህይወትህ ትርጉም እንዲኖራት ዓላማ ይኑርህ፡፡

4.የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡

5.ንጹህ ልብ ልክ እንደ አበባ ናት! ፍሬ ባናገኝባትም ውበቷ ግን እጅግ ማራኪ ነው፡፡
:
6.የውድቀት መጀመሪያ ራስህን አዋቂና ብቸኛ አድርጎ ማሰብ ነው

6.ፍጻሜህ እንዲያምር ራስህን አታመጻድቅ ሁሌም ከስህተትህ ለመታረም ፈቃደኛ ሁን ጥፈፋትህን አሜን ብለህ መቀበልህ ክብርህን የሚጎዳብህ አይምሰልህ፡፡

7.ጠቢብ ሰው እንኳን ከራሱ ከሰው ስህተት ተምሮ ራሱን ይጠብቃል ይመለሳልና፡፡

8.በህይወት ውስጥ አንዱ ሲታወር አንዱ መሪ መሆን አለበት

9.እውነትነ የሚናገር ሰው አፉ ክፉ ይመስላል ልቡ ግን ንጹህ ነው

10.ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል!
የትኛውን አባባል ወደዳችሁት?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *