ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የስራ ልምድ ላላቸውና ለሌላቸው በርካታ የስራ መደቦች

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ (ኅዳር 11-2010)
ፔጃችንን ላይክ በማድረግ በየቀኑ የሚወጡ ትኩስ ክፍት የስራ መደቦችን ይከታተሉ!!!
LIKE & SHARE
የስራ መደቡ መጠሪያ: ሪፖርተር(ለትግረኛ ቋንቋ)
ተፈላጊ የስራ ልምድ: 0 አመት

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ (like & share)
ኢትዮ-ቴሌኮም (Contact Center Advisor-(Amharic, Afan Oromo, Tigrigna, and Somali Languages))
የስራ ልምድ 0 ዓመት

ማሳመቢያ፡-

አመልካቾች እድሜያቸው 27 መብለጥ የለበትም
መመዝዝቢያ አድራሻ www.ethiotelecom.et ሲሆን ከተመዘገባቹ በኃላ መመዘገባችሁን የሚያሳይ ፔጅ ስለሚመጣላቹ ፕሪንት አድርጋቹ መያዝ አለባቹ
ወይም መመዘገቢያ ፎርሙ እንዲመጣላችሁ http://www.ethiotelecom.et/vacancy/index.php ይጫኑ፡፡

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ኢስት አፍሪካ ቦትለንግ (ኮካ ኮላ)
ማሳሰቢያ፡-
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
አመልካቾች የስራ ልምዳችሁን እና የት/ት ማስረጃችሁን ለኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ሼር ካምፓኒ አዲስ አበባ፣ ድሬ ዳዋ፣ ባህር ዳር አዳማ፣ ሃዋሳ፣ ወልዲያ እና አዋሽ ማስገባት ትችላላቹ 
አዲስ አበባ ላሉ አመልካቾች አድራሻ፡- ልደታ ከአዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካ በስተጀርባ ወይም ኮካ ኮላ ፋበሪካ ውስጥ (ኮካ ሰፈር)
ለበለጠ መረጃ 011 21 13 46 95/ 0112 75 61 14 ይደውሉ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ዝቃላይ ጀነራል ትሬዲንግ

ማሳሰቢያ፡-
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ደመወዝ በሰምምነት
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንፃ ላይ ቢሮ ቁጥር 401 የስራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ማስገባት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ 0116-452727 ይደውሉ

ፔጃችንን ላይክ በማድረግ በየቀኑ የሚወጡ ትኩስ ክፍት የስራ መደቦችን የከታተሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *